Loading...
Language: Amharic
رَبِّ اجْعَلْنِي مُقِيمَ الصَّلَاةِ وَمِن ذُرِّيَّتِي ۚ رَبَّنَا وَتَقَبَّلْ دُعَاءِ ﴿٤٠﴾ رَبَّنَا اغْفِرْ لِي وَلِوَالِدَيَّ وَلِلْمُؤْمِنِينَ يَوْمَ يَقُومُ الْحِسَابُ ﴿٤١﴾
ረቢጅዐልኒ ሙቂመስ ሰላቲ ወሚን ዙርሪየቲ ረበና ወተቀበል ዱዓእ። ረበነግፊር ሊ ወሊዋሊደይየ ወሊል ሙእሚኒነ የውመ የቁሙል ሂሳብ።
ጌታዬ ሆይ! ሶላትን አዘውትሬ የምሰግድ አድርገኝ። ከዘሮቼም (እንደዚሁ አድርግ)። ጌታችን ሆይ! ጸሎቴንም ተቀበል። (40) ጌታችን ሆይ! ለእኔም ለአሰ ወላጆቼም ለምእመናንም ሁሉ ሂሳብ በሚደረግበት ቀን ምህረት አድርግ። (41)
Reference: ሱራ ኢብራሂም ፲፬:፵-፵፩