Loading...
ለወላጆች ዱዓ
Language: Amharic
رَّبِّ ارْحَمْهُمَا كَمَا رَبَّيَانِي صَغِيرًا
ረቢር ሀምሁማ ከማ ረበያኒ ሰጊራ።
ጌታዬ ሆይ! በህፃንነቴ (ያውም) እንዳሳደጉኝ እዘንላቸው።
Reference: ሱራ አል-ኢስራእ ፲፯:፳፬