Loading...
ለምህረት እና ለመልካም ውጤት ዱዓ
Language: Amharic
رَبَّنَا آتِنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً وَهَيِّئْ لَنَا مِنْ أَمْرِنَا رَشَدًا
ረበና አቲና ሚን ለዱንከ ራህመተን ወሀይይእ ለና ሚን አምሪና ረሸዳ።
ጌታችን ሆይ! ከአንተ ዘንድ እዝነትን ስጠን። ከነገራችንም ቅንነትን ለእኛ አዘጋጅልን።
Reference: ሱራ አል-ካህፍ ፲፰:፲