Loading...
Language: Amharic
رَبَّنَا هَبْ لَنَا مِنْ أَزْوَاجِنَا وَذُرِّيَّاتِنَا قُرَّةَ أَعْيُنٍ وَاجْعَلْنَا لِلْمُتَّقِينَ إِمَامًا
ረበና ሀብ ለና ሚን አዝዋጂና ወዙርሪያቲና ቁረተ አዕዩኒን ወጅዐልና ሊል ሙተቂነ ኢማማ።
ጌታችን ሆይ! ከሚስቶቻችንና ከዘሮቻችን ለዓይኖቻችን መርጊያን ለእኛ ስጠን። ለፈሪሃ አላሆችም መሪ አድርገን።
Reference: ሱራ አል-ፉርቃን ፳፭:፸፬