Loading...
Language: Amharic
رَبِّ أَوْزِعْنِي أَنْ أَشْكُرَ نِعْمَتَكَ الَّتِي أَنْعَمْتَ عَلَيَّ وَعَلَىٰ وَالِدَيَّ وَأَنْ أَعْمَلَ صَالِحًا تَرْضَاهُ وَأَدْخِلْنِي بِرَحْمَتِكَ فِي عِبَادِكَ الصَّالِحِينَ
ረቢ አውዚዕኒ አን አሽኩረ ኒዕመተከለቲ አንዐምተ ዐለይየ ወዐላ ዋሊደይየ ወአን አዕመለ ሷሊሀን ተርዷሁ ወአድኺልኒ ቢራህመቲከ ፊ ዒባዲከስ ሷሊሂን።
ጌታዬ ሆይ! ያችን በእኔ ላይና በወላጆቼ ላይ የለገስካትን ጸጋህን እንዳመሰግን፣ የምትወደውንም ጻድቅ ስራ እንድሰራ አነሳሳኝ (ምራኝ)። በምህረትህም በክጉ ባሮችህ ውስጥ አግባኝ።
Reference: ሱራ አን-ነምል ፳፯:፲፱