Loading...
Language: Amharic
رَبِّ أَوْزِعْنِي أَنْ أَشْكُرَ نِعْمَتَكَ الَّتِي أَنْعَمْتَ عَلَيَّ وَعَلَىٰ وَالِدَيَّ وَأَنْ أَعْمَلَ صَالِحًا تَرْضَاهُ وَأَصْلِحْ لِي فِي ذُرِّيَّتِي ۖ إِنِّي تُبْتُ إِلَيْكَ وَإِنِّي مِنَ الْمُسْلِمِينَ
ረቢ አውዚዕኒ አን አሽኩረ ኒዕመተከለቲ አንዐምተ ዐለይየ ወዐላ ዋሊደይየ ወአን አዕመለ ሷሊሀን ተርዷሁ ወአስሊህ ሊ ፊ ዙርሪየቲ ኢንኒ ቱብቱ ኢለይከ ወኢንኒ ሚነል ሙስሊሚን።
ጌታዬ ሆይ! ያችን በእኔና በወላጆቼ ላይ የለገስካትን ጸጋህን እንዳመሰግን፣ የምትወደውንም መልካም ሰራ እንድሰራ አነሳሳኝ (ምራኝ)። ለእኔም በዘሮቼ ውስጥ አብጅልኝ። እኔ ወደ አንተ ተመለስኩ፤ እኔም ከሙስሊሞቹ ነኝ።
Reference: ሱራ አል-አህቃፍ ፵፮:፲፭