Loading...
ለቤተሰብ ከሽርክ መጠበቂያ ዱዓ
Language: Amharic
رَبِّ اجْعَلْ هَـٰذَا الْبَلَدَ آمِنًا وَاجْنُبْنِي وَبَنِيَّ أَن نَّعْبُدَ الْأَصْنَامَ
ረቢጅዐል ሀዘል በለደ አሚነን ወጅኑብኒ ወበኒየ አን ነዕቡደል አስናም።
ጌታዬ ሆይ! ይህንን አገር ጸጥተኛ አድርገው። እኔንም ልጆቼንም ጣኦታትን ከመገዛት አርቀን።
Reference: ሱራ ኢብራሂም ፲፬:፴፭