Loading...
Language: Amharic
وَإِنِّي خِفْتُ الْمَوَالِيَ مِن وَرَائِي وَكَانَتِ امْرَأَتِي عَاقِرًا فَهَبْ لِي مِن لَّدُنكَ وَلِيًّا ﴿٥﴾
ወኢንኒ ኺፍቱል መዋሊየ ሚን ወራኢ ወካነቲም ረአቲ ዐቂረን ፈሀብ ሊ ሚን ለዱንከ ወሊያ።
እኔም ከበኋላዬ ዘመዶቼን ፈራሁ። ሚስቴም መሃን ናት። ከአንተም ዘንድ ወራሽን ስጠኝ።
Reference: ሱራ ማርያም ፲፱:፭