Loading...
በአዛን እና በኢቃማ መካከል የሚደረግ ዱዓ (ሀዲስ)
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- በአዛን እና በኢቃማ መካከል የሚደረግ ዱዓ አይመለስም (ተቀባይነት አለው)።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፭፻፳፩