Loading...
Language: Amharic
رَّبِّ اغْفِرْ لِي وَلِوَالِدَيَّ وَلِمَن دَخَلَ بَيْتِيَ مُؤْمِنًا وَلِلْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ وَلَا تَزِدِ الظَّالِمِينَ إِلَّا تَبَارًا
ረበነግፊር ሊ ወሊዋሊደይየ ወሊመን ደኸለ በይቲየ ሙእሚነን ወሊል ሙእሚኒነ ወል ሙእሚናት፤ ወላ ተዚዲዝ ዞሊሚነ ኢላ ተባራ።
ጌታዬ ሆይ! ለእኔም፣ ለወላጆቼም፣ ምእመን ሆኖ በቤቴ ለገባ ሰውም፣ ለምእመናንም፣ ለምእመናትም ምህረት አድርግ። በደለኞችንም ከጥፋት በስተቀር (ሌላን) አትጨምርላቸው።
Reference: ሱራ ኑህ ፸፩:፳፰