Loading...
Language: Amharic
ኢብራሂም (ዐ.ሰ) ለልጆቻቸው እና ለቤተሰባቸው የሚከተለውን ዱዓ አደረጉ፡-
رَبَّنَا لِيُقِيمُوا الصَّلاةَ فَاجْعَلْ أَفْئِدَةً مِنَ النَّاسِ تَهْوِي إِلَيْهِمْ وَارْزُقْهُمْ مِنَ الثَّمَرَاتِ لَعَلَّهُمْ يَشْكُرُونَ
ረበና ሊዩቂሙስ ሰላተ ፈጅዐል አፍኢደተም ሚነን ናሲ ተህዊ ኢለይሂም ወርዙቅሁም ሚነስ ሰመራቲ ለዐለሁም የሽኩሩን።
ጌታችን ሆይ! እኔ ከዘሮቼ በክብሩ ቤትህ አጠገብ እርሻ በሌለው ሸለቆ ውስጥ አሰፈርኩ። ጌታችን ሆይ! ሶላትን ያዘወትሩ ዘንድ (አሰፈርኳቸው)። ከሰዎችም ልቦችን ወደ እነሱ የሚናፍቁ አድርግ። ያመሰግኑህም ዘንድ ከፍራፍሬዎች ስጣቸው።
Reference: ሱራ ኢብራሂም ፲፬:፴፯