Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ اكْفِنِيْ بِحَلَالِكَ عَنْ حَرَامِكَ وَأَغْنِنِي بِفَضْلِكَ عَمَّنْ سِوَاكَ
አላሁመክ-ፊኒ ቢሀላሊከ አን ሀራሚከ ወ አግኒኒ ቢፈድሊከ አሚን ሲዋክ
አላህ ሆይ፣ በሰጠኸኝ ሀላል ነገር ከሀራም ነገር አብቃቃኝ፣ እና ከአንተ ውጪ ካሉ አካላት ሁሉ በችሮታህ አብቃቃኝ። አሊ (ረ.ዐ) እንደተረኩት፡ አንድ ሙካቲብ ወደ እሳቸው መጣና፡- “እኔ ኪታባዬን ማድረግ አልቻልኩምና እርዳኝ” አለ። እሳቸውም፡- “የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ያስተማሩኝን ቃላት ላስተምርህ? እንደ ሲር ተራራ የሚያህል እዳ ቢኖርብህም እንኳ፣ አላህ ይከፍልልሀል። እንዲህ በል፡ (ዱዓው ከላይ ተጠቅሷል) አሉ
Reference: ሐሰን። ቲርሚዚ፡ ፫፭፮፫