Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ مٰلِكَ الْمُلْكِ تُؤْتِي الْمُلْكَ مَنْ تَشَاءُ وَتَنْزِعُ الْمُلْكَ مِمَّنْ تَشَاءُ وَتُعِزُّ مَنْ تَشَاءُ وَتُذِلُّ مَنْ تَشَاءُ بِيَدِكَ الْخَيْرُ إِنَّكَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ رَحْمَانُ الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ وَرَحِيْمَهُمَا تُعْطِيْهِمَا مَنْ تَشَاءُ وَتَمْنَعُ مِنْهُمَا مَنْ تَشَاءُ ارْحَمْنِيْ رَحْمَةً تُغْنِيْنِيْ بِهَا عَنْ رَحْمَةِ مَنْ سِوَاكَ
አላሁመ ማሊከል-ሙልኪ ቱእቲል-ሙልከ መን ተሻኡ፣ ወ ተንዚኡል-ሙልከ ሚምመን ተሻኡ፣ ወ ቱኢዙ መን ተሻኡ ወ ቱዚሉ መን ተሻኡ፣ ቢ የዲከል-ኸይሩ ኢነከ አላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር፣ ራህማኑድ-ዱንያ ወል-አኼራቲ ወ ራሂሙሁማ፣ ቱእቲሂማ መን ተሻኡ፣ ወ ተምነኡ ሚንሁማ መን ተሻኡ-ርሀምኒ ራህመተን ቱግኒኒ ቢሃ አን ራህመቲ መን ሲዋክ
የንግስና ባለቤት የሆንክ አላህ ሆይ! ለፈለግከው ሰው ንግስናን ትሰጣለህ፣ ከፈለግከውም ሰው ንግስናን ትነጥቃለህ። የፈለግከውን ሰው ታላቅ ታደርጋለህ፣ የፈለግከውንም ሰው ታዋርዳለህ። መልካም ነገር ሁሉ በእጅህ ነው። አንተ በሁሉ ነገር ላይ ቻይ ነህና። አንተ የዚች ዓለምና የወዲያኛው ዓለም አዛኝና ሩህሩህ ነህ። ከእነርሱ ለፈለግከው ትሰጣለህ፣ ከፈለግከውም ትከለክላለህ። ከአንተ ሌላ ካለ ከማንኛውም ሰው እዝነት እንድብቃቃ የሚያደርገኝን እዝነት እዘንልኝ። የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ለሙአዝ (ረ.ዐ)፣ 'ይህንን ዱዓ ከጸለይክ፣ የተራራ ያህል ዕዳ ቢኖርብህም አላህ ይከፍልልሃል' አሉት።
Reference: ሐሰን (አልባኒ)። ሰሂሑት ተርጊብ፡ ፲፰፻፳፩