Loading...
Language: Amharic
አኢሻ የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) በእነዚህ ቃላት ዱዓ ያደርጉ እንደነበር ተርከዋል፡
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنْ فِتْنَةِ النَّارِ وَعَذَابِ النَّارِ، وَفِتْنَةِ الْقَبْرِ، وَعَذَابِ الْقَبْرِ، وَشَرِّ فِتْنَةِ الْغِنَى، وَشَرِّ فِتْنَةِ الْفَقْرِ، اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنْ فِتْنَةِ الْمَسِيحِ الدَّجَّالِ، اَللَّهُمَّ اغْسِلْ قَلْبِي بِمَاءِ الثَّلْجِ وَالْبَرَدِ، وَنَقِّ قَلْبِي مِنَ الْخَطَايَا كَمَا نَقَّيْتَ الثَّوْبَ الْأَبْيَضَ مِنَ الدَّنَسِ، وَبَاعِدْ بَيْنِي وَبَيْنَ خَطَايَايَ كَمَا بَاعَدْتَ بَيْنَ الْمَشْرِقِ وَالْمَغْرِبِ. اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَالْهَرَمِ وَالْمَأْثَمِ وَالْمَغْرَمِ
አላሁመ ኢንኒ አኡዙ ቢከ ሚን ፊትነቲን-ናር፣ ወ አዛቢን-ናር፣ ወ ፊትነቲል-ቀብር፣ ወ አዛቢል-ቀብር፣ ወ ሸሪ ፊትነቲል-ጊና፣ ወ ሸሪ ፊትነቲል-ፈቅር፣ አላሁመ ኢንኒ አኡዙ ቢከ ሚን ፊትነቲል- መሲሂድ-ደጃል። አላሁመግሲል ቀልቢ ቢ-ማኢስ-ሰልጂ ወል-በረድ፣ ወ ነቂ ቀልቢ ሚነል-ከጣያ ከማ ነቀይተስ-ሰዉበል-አብየደ ሚነድ-ደነስ፣ ወ ባኢድ በይኒ ወ በይነ ከጣያየ ከማ ባአድተ በይነል-መሽሪቂ ወል መግሪብ፣ አላሁመ ኢንኒ አኡዙ ቢከ ሚን አል-ከሰሊ ወል-ሀረሚ ወል-መእሰሚ ወል-መግረም
አላህ ሆይ! እኔ ከእሳት ፈተና፣ እና ከእሳት ቅጣት፣ ከቀብር ቅጣት፣ ከቀብር ፈተና፣ ከቀብር ፈተና ክፋት፣ ከሀብት ፈተናዎች ክፋት፣ እና ከድህነት ፈተናዎች ክፋት፣ እና ከሀሰተኛው መሲህ ፈተና ክፋት በአንተ እጠበቃለሁ። አላህ ሆይ፣ ኃጢአቶቼን በበረዶ እና በውሃ እጠብ፣ እና ነጭ ልብስን ከቆሻሻ እንደምታጸዳው ልቤን ከኃጢአት አጽዳው፣ እና በምስራቅ እና በምዕራብ መካከል እንዳራቅክ በእኔ እና በኃጢአቶቼ መካከል አርቅ። አላህ ሆይ! እኔ ከስንፍና፣ ከእርጅና፣ ከኃጢአት እና ከዕዳ በአንተ እጠበቃለሁ።
Reference: ሷሒሕ። ቲርሚዚ፡ ፫፬፺፭