Loading...
Language: Amharic
አብዱላህ ቢን አቢ ራቢዓ (ረ.ዐ) እንደተረኩት፡ ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ከእኔ አርባ ሺህ ተበደሩ፣ ሀብት በመጣላቸው ጊዜ፣ መልሰው ከፈሉኝ እና እንዲህ አሉ፡
بَارَكَ اللَّهُ لَكَ فِي أَهْلِكَ وَمَالِكَ، إِنَّمَا جَزَاءُ السَّلَفِ الْحَمْدُ وَالْأَدَاءُ
ባረከላሁ ለከ ፊ አህሊከ ወ ማሊከ፣ ኢነማ ጀዛኡስ-ሰለፊል-ሀምዱ ወል አዳኡ
አላህ በቤተሰብህ እና በሀብትህ ይባርክህ፣ የብድር ሽልማት ምስጋና እና መመለስ (የተበደረውን) ነው።
Reference: ሷሒሕ። ናሳኢ፡ ፬፮፹፫