Loading...
ለከባድ ዝናብ የሚደረግ ዱዓ (ሀዲስ)
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ሁለት (ዱዓዎች) አይመለሱም፤ ወይም እምብዛም አይመለሱም፡- ለሶላት ጥሪ (አዛን) በሚደረግበት ጊዜ የሚደረግ ዱዓ እና ፍልሚያ (ያውጋ) በተፋፋመ ጊዜ የሚደረግ ዱዓ። ሌላ ዘገባ ደግሞ፡- «ዝናብ በሚዘንብበት ጊዜ» ይላል።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፳፭፻፵