Loading...
Language: Amharic
لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ، الْعَظِيْمُ الْحَلِيْمُ لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ، رَبُّ الْعَرْشِ الْعَظِيْمِ لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ، رَبُّ السَّمَاوَاتِ، وَرَبُّ الْأَرْضِ، وَرَبُّ الْعَرْشِ الْكَرِيْمِ
ላ ኢላሀ ኢለላሁል-አዚሙል-ሀሊም፣ ላ ኢላሀ ኢለላሁ ረቡል-አርሺል-አዚም፣ ላ ኢላሀ ኢለላሁ ረቡስ-ሰማዋቲ ወ ረቡል-አርዲ ወ ረቡል-አርሺል-ከሪም
ከታላቁ እና ታጋሹ አላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም። መታላቁ ዙፋን ጌታ ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም። ከሰማያት ጌታ እና ከምድር ጌታ፣ እና ከክቡር ዙፋን ጌታ ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም። ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) በጭንቀት ጊዜ አላህን ይለምኑ ነበር፣ እንዲህ በማለት (ዱዓው ከላይ ተጠቅሷል)። [1] አሊ (ረ.ዐ)፣ የአላህ መልእክተኛ ይህንን ከላይ የተጠቀሰውን ዱዓ በጭንቀት እና በስጋት ሁኔታ አስተማሩኝ አሉ። [2]
Reference: [፩] ቡኻሪ፡ ፮፫፵፮ [፪] ሷሒሕ ኢብን ሒብባን ፫/፩፵፯፣ ሙስናድ አሕመድ ፩፺፬