Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُ اَللَّهُ رَبِّي لَا أُشْرِكُ بِهِ شَيْئًا
አላሁ አላሁ ረቢ ላ ኡሽሪኩ ቢሂ ሸይአን
አላህ አላህ ጌታዬ ነው። በእርሱ ላይ ምንም ነገር አላጋራም። የኡመይስ ልጅ አስማእ (ረ.ዐ) እንደተረኩት፡ የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ለእኔ እንዲህ አሉኝ፡ በጭንቀት ጊዜ የምትናገሪያቸውን ቃላት ላስተምርሽ? እነዚህም፡ (ዱዓው ከላይ ተጠቅሷል)
Reference: አቡ ዳውድ፡ ፲፭፻፳፭