Loading...
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ይሉ ነበር፡
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْهَمِّ وَالْحَزَنِ، وَالْعَجْزِ وَالْكَسَلِ، وَالْبُخْلِ وَالْجُبْنِ، وَضَلَعِ الدَّيْنِ وَغَلَبَةِ الرِّجَالِ
አላሁመ ኢንኒ አኡዙ ቢከ ሚነል-ሀምሚ ወል-ሀዘኒ፣ ወል-አጅዚ ወል-ከሰሊ፣ ወል-ቡኽሊ ወል-ጁብኒ፣ ወ ደለኢድ-ደይኒ ወ ገለበቲር-ሪጃል
አላህ ሆይ! እኔ ከሃዘንና ከጭንቀት፣ ከድክመትና ከስንፍና፣ ከስስትና ከፈሪነት፣ ከእዳ ጫና እና ሰዎች ከሚያደርሱብኝ ተጽእኖ (ማሸነፍ) በአንተ እጠበቃለሁ።
Reference: ቡኻሪ፡ ፪፸፺፫