Loading...
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ፣ “የተጨነቀ ሰው ዱዓ ይህ ነው -
اَللَّهُمَّ رَحْمَتَكَ أَرْجُو، فَلَا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ، وَأَصْلِحْ لِي شَأْنِي كُلَّهُ، لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ
አላሁመ ራህመተከ አርጁ ፈላ ተኪልኒ ኢላ ነፍሲ ጠርፈተ አይን፣ ወ አስሊህ ሊ ሻእኒ ኩለሁ፣ ላ ኢላሀ ኢላ አንተ
አላህ ሆይ፣ ራህመትህን እከጅላለሁ። ለአይን ጥቅሻ ያህል እንኳን ለራሴ አትተወኝ። ጉዳዬን በሙሉ አሳምርልኝ። ከአንተ በቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም። ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ይህንን ዱዓ በብዛት ይሉ ነበር።
Reference: [፩] ሐሰን። አቡ ዳውድ፡ ፭፻፺ [፪] ቡኻሪ፡ ፪፸፺፫