Loading...
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ፡ አንድ ሰው አደጋ ላይ ያለን ሰው አይቶ፣ እንዲህ ካለ፡-
اَلْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي عَافَانِي مِمَّا ابْتَلَاكَ بِهِ، وَفَضَّلَنِي عَلَى كَثِيرٍ مِمَّنْ خَلَقَ تَفْضِيلًا
አልሀምዱ ሊላሂል-ለዚ አፋኒ ሚምመብ-ተላከ ቢሂ ወ ፈደለኒ አላ ከሲሪን ሚምመን ኸለቀ ተፍዲላ
ከዚያ አንተን ከፈተነበት ነገር እኔን ላዳነኝ፣ እና ከፈጠራቸው ብዙ ፍጥረታት በላይ እኔን ላላቀኝ አላህ ምስጋና ይገባው። ያ አደጋ አይነካውም።
Reference: ሷሒሕ። ቲርሚዚ፡ ፫፬፫፪