Loading...
Language: Amharic
يَا حَيُّ يَا قَيُّوْمُ، بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيْثُ
ያ ሀዩ ያ ቀዩሙ ቢራህመቲከ አስተጊስ
አንተ ህያው፣ አንተ ራስህን ቻይ እና የሁሉም ነገር አስተናባሪ የሆንክ ሆይ፣ በእዝነትህ እታች አላለሁ (እርዳታን እፈልጋለሁ)። አንድ ጉዳይ በሚያስጨንቀው ጊዜ፣ ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) (ከላይ ያለውን ዱዓ) ይሉ ነበር
Reference: ሐሰን (አልባኒ)። ቲርሚዚ፡ ፴፭፻፳፬