Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ لَا سَهْلَ إِلَّا مَا جَعَلْتَهُ سَهْلًا وَأَنْتَ تَجْعَلُ الْحَزْنَ إِذَا شِئْتَ سَهْلًا
አላሁመ ላ ሰህለ ኢላ ማ ጀአልተሁ ሰህላ፣ ወ አንተ ተጅአሉል-ሀዝነ ኢዛ ሺእተ ሰህላ
አላህ ሆይ፣ አንተ ቀላል ያደረግከው ካልሆነ በስተቀር ቀላል ነገር የለም። እና አንተ ከፈለግክ ሀዘንን (ጭንቀትን) ቀላል ታደርጋለህ።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ኢብን ሂባን፡ ፱፻፸፬