Loading...
በሌሊት ዱዓ ለማድረግ ምርጥ ጊዜ (ሀዲስ)
Language: Amharic
ጃቢር (ረ.ዐ) እንደተናገሩት፣ የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ፡- በሌሊት ውስጥ አንድ ሰዓት አለች፤ በዚህች ሰዓት ሙስሊም የሆነ ግለሰብ የዱኒያንና የኣኺራን መልካም ነገር ከአላህ አይጠይቅም፣ እርሱ የሰጠው ቢሆን እንጂ። ይህም በየሌሊቱ ነው።
Reference: ሙስሊም፡ ፯፻፶፯