Loading...
ከጠላቶች ለመጠበቅ ጠንካራ ዱዓ
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنَّا نَجْعَلُكَ فِي نُحُورِهِمْ وَنَعُوذُ بِكَ مِنْ شُرُورِهِمْ
አላሁመ ኢና ነጅአሉከ ፊ ኑሁሪሂም ወ ነኡዙ ቢከ ሚን ሹሩሪሂም
አላህ ሆይ እኛ በአንገቶቻቸው ላይ (እንድትይዛቸው) እናደርግሀለን፤ እና ከክፋታቸው በአንተ እንጠበቃለን።
Reference: ሷሒሕ። አቡ ዳውድ፡ ፩፭፫፯