Loading...
ከጎጂ ሰዎች ለመዳን ዱዓ
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ اكْفِنِيْهِمْ بِمَا شِئْتَ
አላሁመክ-ፊኒሂም ቢማ ሺእተ
አላህ ሆይ፣ በፈለግከው መንገድ ከእነሱ (ከክፋታቸው) ጠብቀኝ (በቃኝ)።
Reference: ሙስሊም ፬/፪፫፻፣ ፫፰፻፭