Loading...
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) በጦርነት ጊዜ እንዲህ ይሉ ነበር፡-
اَللَّهُمَّ أَنْتَ عَضُدِي، وَأَنْتَ نَصِيرِي، بِكَ أَحُولُ وَبِكَ أَصُولُ، وَبِكَ أُقَاتِلُ
አላሁመ አንተ አዱዲ፣ ወ አንተ ነሲሪ፣ ቢከ አሁሉ፣ ወ ቢከ አሱሉ፣ ወ ቢከ ኡቃቲሉ
አላህ ሆይ፣ አንተ ረዳቴ ነህ፣ አንተ ደጋፊዬ ነህ። በአንተ እርዳታ እንቀሳቀሳለሁ፣ በአንተ እርዳታ እጋፈጣለሁ እና በአንተ እርዳታ እዋጋለሁ።
Reference: ሐሰን ጋሪብ። አቡ ዳውድ፡ ፪፮፫፪