Loading...
የዘምዘም ውሃ በሚጠጣበት ጊዜ የሚደረግ ዱዓ (ሀዲስ)
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- «የዘምዘም ውሃ (ጥቅሙ) ለተጠጣበት ነገር (ኒያ) ነው።»
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ኢብን ማጃህ፡ ፴፻፷፪