Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ مُنْزِلَ الْكِتَابِ، سَرِيعَ الْحِسَابِ، اِهْزِمِ الْأَحْزَابَ، اَللَّهُمَّ اهْزِمْهُمْ وَزَلْزِلْهُمْ
አላሁመ ሙንዚለል-ኪታቢ፣ ሰሪአል-ሂሳቢ፣ ኢህዚሚል-አህዛበ፣ አላሁመህ ዚምሁም ወ ዘልዚልሁም
መጽሐፉን ያወረድክ፣ ምርመራህ ፈጣን የሆነው አላህ ሆይ፣ ቡድኖቹን (ከሃዲዎችን) አሸንፋቸው። አላህ ሆይ፣ አሸንፋቸው እና አናውጣቸው።
Reference: ቡኻሪ፡ ፳፰፻፲፰፣ ፳፰፻፳፫፣ ፳፱፻፴፫