Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ مَتِّعْنِي بِسَمْعِي وَبَصَرِي وَاجْعَلْهُمَا الْوَارِثَ مِنِّي، وَانْصُرْنِي عَلَى مَنْ ظَلَمَنِي وَخُذْ مِنْهُ بِثَأْرِي
አላሁመ መቲእኒ ቢ ሰምኢ ወ በሰሪ ወጅ-አልሁመል-ዋሪሰ ሚኒ፣ ወን-ሱርኒ አላ መን ዘለመኒ፣ ወ ኹዝ ሚንሁ ቢ ሰእሪ
አላህ ሆይ፣ በመስማቴ እና በማየቴ አጣቅመኝ፣ እና እስከምሞትበት ቀን ድረስ ጤናማ እና ደህና አድርገህ አቆያቸው፣ እና በበደሉኝ ላይ እርዳኝ፣ እና በቀሌን ከእነሱ ውሰድልኝ።
Reference: ሷሒሕ። ቡኻሪ፣ አል-አዳቡ ሙፈረድ ፩/፪፳፮