Loading...
ከጨቋኞች ለመጠበቅ የቁርአን ዱዓ
Language: Amharic
رَبَّنَا لَا تَجْعَلْنَا مَعَ الْقَوْمِ الظَّالِمِينَ
ረበና ላ ተጅዐልና መዐል ቀውሚዝ ዞሊሚን።
ጌታችን ሆይ፣ ከበደለኞች ህዝቦች ጋር አታድርገን።
Reference: ሱራ አል-አዕራፍ ፯:፵፯