Loading...
በሱጁድ ወቅት የሚደረግ ዱዓ (ሀዲስ)
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ባሪያ ለጌታው በጣም የሚቀረበው በሱጁድ ላይ እያለ ነው። ስለዚህ (በዚህ ሁኔታ) ዱዓ አብዙ።
Reference: ሙስሊም፡ ፬፻፹፪