Loading...
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡ "ከእናንተ መካከል ወንድሙን ማድነቅ ያለበት ሰው እንዲህ ይበል፡
أَحْسِبُ فُلَانًا وَاللَّهُ حَسِيبُهُ وَلَا أُزَكِّي عَلَى اللَّهِ أَحَدًا أَحْسِبُهُ كَذَا وَكَذَا
አህሲቡ ፉላነን ወላሁ ሀሲቡሁ ወ ላ ኡዘኪ አለላሂ አሀደን አህሲቡሁ ከዛ ወ ከዛ
እኔ እገሌ እንዲህ እና እንዲህ ይመስለኛል፣ አላህ ደግሞ እውነቱን የበለጠ ያውቃል፣ በአላህም ፊት የማንንም መልካም ባህሪ አላረጋግጥም፣ ነገር ግን እገሌ እንዲህ እና እንዲህ ይመስለኛል ብዬ አስባለሁ። ይህንን ማለት ያለበት ያ ባህሪ በዚያ ሰው ላይ ስለመኖሩ እውቀት እንዳለው እርግጠኛ መሆን ሲኖርበት ነው።
Reference: ቡኻሪ፡ ፪፮፻፪