Loading...
Language: Amharic
ከነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ሰሃቦች አንዱ ይህ ባህሪ ነበረው፣ ከተመሰገነ እንዲህ ይል ነበር፡
اَللَّهُمَّ لَا تُؤَاخِذْنِي بِمَا يَقُولُونَ، وَاغْفِرْ لِي مَا لَا يَعْلَمُونَ، وَاجْعَلْنِي خَيْرًا مِمَّا يَظُّنُّونَ
አላሁመ ላ ቱአኺዝኒ ቢማ የቁሉን፣ ወግፊር ሊ ማ ላ ያእለሙን ወጅአልኒ ኸይረም-ሚማ የዙኑን
አላህ ሆይ፣ እነሱ በሚሉት ነገር አትጠይቀኝ (አትቀጣኝ)፣ በማያውቁት ነገር ማረኝ፣ ከሚያስቡትም በላይ የተሻልኩ አድርገኝ።
Reference: ሷሒሕ። አዳቡ ሙፈረድ፡ ፭፹፱