Loading...
አላህን ይቅርታን ለመጠየቅ ዱዓ
Language: Amharic
አብዱላህ ቢን ሰርጂስ (ረ.ዐ) ለአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ አለ፡- "የአላህ መልእክተኛ ሆይ! -
غَفَرَ اللَّهُ لَكَ
ገፈር-አላሁ ለከ
አላህ ይማርህ። በምላሹ፣ የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ፡
Reference: [፩] ሪያዱስ ሷሊሂን፡ ፲፰፻፵፫ [፪] ሙስሊም፡ ፳፫፻፵፮