Loading...
ጀዛከላሁ ኸይረን የማለት ኃይል
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡ አንድ ሰው መልካም ነገር ተደርጎለት፣ እንዲህ ካለ፡-
جَزَاكَ اللَّهُ خَيْرًا
ጀዛከላሁ ኸይረን
አላህ በመልካም ይክፈልህ። እንግዲያውስ በምስጋና የሚችለውን ያህል አድርጓል።
Reference: ሷሒሕ። ቲርሚዚ፡ ፪፻፫፭