Loading...
Language: Amharic
ብድርን ሲመልሱ፣ ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ፡
بَارَكَ اللَّهُ لَكَ فِي أَهْلِكَ وَمَالِكَ، إِنَّمَا جَزَاءُ السَّلَفِ الْحَمْدُ وَالْأَدَاءُ
ባረከላሁ ለከ ፊ አህሊከ ወ ማሊከ፣ ኢነማ ጀዛኡስ-ሰለፊል-ሀምዱ ወልአዳ
አላህ በቤተሰብህ እና በሀብትህ ይባርክህ፣ በእርግጥ የብድር ሽልማት ምስጋና እና መመለስ (የተበደሩትን) ነው።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። አን-ነሳኢ፡ ፵፮፻፹፫