Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ لَا طَيْرَ إِلَّا طَيْرُكَ وَلَا خَيْرَ إِلَّا خَيْرُكَ وَلَا إِلَهَ غَيْرُكَ
አላሁመ ላ ጠይረ ኢላ ጠይሩከ፣ ወ ላ ኸይረ ኢላ ኸይሩከ፣ ወ ላ ኢላሀ ገይሩክ
አላህ ሆይ፣ ካንተ ምልክት በስተቀር ሌላ ምልክት የለም፣ ካንተ መልካምነት በስተቀር ሌላ መልካምነት የለም፣ እና ካንተ በስተቀር የሚመለክ የለም።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ሲልሲላ ሰሂሃ፡ ፲፻፷፭፣ ሙስነድ አህመድ፡ ፸፻፵፭