Loading...
Language: Amharic
አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንደዘገቡት፡ የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ሲሉ ሰማሁ፣ "ከእናንተ አንዱ ካስነጠሰ፣ ከጎኑ ያለው ሰው፣ 'የርሀሙከላህ' ይበል፤ "ከሶስት ጊዜ በላይ ካስነጠስክ፣ ጉንፋን እንደያዘው ልትረዳ ይገባል። ስለዚህ ከሶስት ጊዜ በኋላ 'የርሀሙከላህ' ማለት የለብህም።"
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ሲልሲላህ ሰሂሃ፡ ፲፫፻፴