Loading...
የማስነጠስ ኢስላማዊ መንገድ (ሱና)
Language: Amharic
አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንደተረኩት፡ የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ሲያስነጥሱ፣ እጃቸውን ወይም ልብሳቸውን አፋቸው ላይ ያደርጉ ነበር፣ እና ድምጹን ይቀንሱ ነበር።
Reference: ሐሰን ሰሂህ (አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፶፻፳፱