Loading...
የማዛጋት ኢስላማዊ ስነምግባር
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ከእናንተ አንዱ ሲያዛጋ፣ በእጁ እርዳታ አፉን ይዝጋ፣ ምክንያቱም ሰይጣን ወደዚያ ይገባልና።
Reference: ሙስሊም፡ ፳፱፻፺፭