Loading...
ለማስነጠስ ዱዓ
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፣ ከእናንተ አንዱ ካስነጠሰ፣ እንዲህ ይበል፡
اَلْحَمْدُ لِلَّهِ
አልሀምዱ ሊላህ
ምስጋና ለአላህ ይሁን።
Reference: ቡኻሪ፡ ፮፳፪፬