Loading...
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ዩኑስ (ዐ.ሰ) በአሳ ነባሪ ሆድ ውስጥ እያለ የጸለየበት (ዱዓ) -
لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِيْنَ
ላ ኢላሀ ኢላ አንተ፣ ሱብሀነክ፣ ኢኒ ኩንቱ ሚነ ዛሊሚን
ከአንተ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፤ ጥራት ይገባህ። እኔ በእርግጥ ከበደለኞች ነበርኩ። ማንም ሙስሊም ሰው ለምንም ነገር፣ በየትኛውም ጊዜ በዚህ ዱዓ አይለምንም፣ አላህ የሚቀበለው ቢሆን እንጂ።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ቲርሚዚ፡ ፴፭፻፭