Loading...
አንድ ሰው ካስነጠሰ በኋላ ዱዓ (ለማስነጠስ ምላሽ)
Language: Amharic
አስነጣሹ (አልሀምዱሊላህ) ሲል ከሰማህ፣ ሰሚው እንዲህ ይላል -
يَرْحَمُكَ اللَّهُ
የርሀሙክ-አላህ
አላህ ይዘንልህ።
Reference: ቡኻሪ፡ ፲፪፻፵፣ ፷፪፻፳፬