Loading...
Language: Amharic
ለአንድ ሰው ማስነጠስ ምላሽ የሚሰጠው ሰው፣ የርሀሙከላህ ማለት አለበት። ከዚያም አስነጣሹ በድጋሚ እንዲህ ይላል -
يَرْحَمُنَا اللَّهُ وَإِيَّاكُمْ، وَيَغْفِرُ لَنَا وَلَكُمْ
የርሀሙነላሁ ወ ኢያኩም ወ የገፊሩ ለና ወ ለኩም
አላህ በእኛም በእናንተም ላይ እዝነቱን ያውርድ፣ እኛንም እናንተንም ይማረን።
Reference: አዳቡ ሙፈረድ፡ ፱፬፩