Loading...
Language: Amharic
يَهْدِيكُمُ اللَّهُ وَيُصْلِحُ بَالَكُم
የህዲኩሙላህ ወ ዩስሊሁ ባለኩም
አላህ ይምራችሁ እና ጉዳያችሁን ያስተካክልላችሁ። አቡ ሙሳ አል-አሽአሪ (ረ.ዐ) እንደዘገቡት፡ አይሁዶች ወደ ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ይመጡ እና ያስነጥሱ ነበር። ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ለእነርሱ ‘የርሀሙከላሁ (አላህ ይዘንላችሁ!)’ እንዲሉላቸው ተስፋ ያደርጉ ነበር። ነገር ግን ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ይሉ ነበር - (ከላይ የተጠቀሰው ጸሎት)
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ቲርሚዚ፡ ፳፯፻፴፱