Loading...
Language: Amharic
رَبِّ اغْفِرْ لِي وَتُبْ عَلَيَّ إِنَّكَ أَنْتَ التَّوَّابُ الْغَفُورُ
ረቢግፊር ሊ ወቱብ አለይየ ኢነከ አንተ ተዋቡል ገፉር
ጌታዬ ሆይ፣ ማረኝ እና ጸጸቴን ተቀበል፣ አንተ ጸጸትን ተቀባይ፣ መሃሪ ነህና። ኢብኑ ዑመር (ረ.ዐ) እንዲህ አሉ፡ የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) በአንድ መቀመጫ ላይ ከመነሳታቸው በፊት መቶ ጊዜ፡ (ዱዓው ከላይ ተጠቅሷል) ማለታቸው ይቆጠር ነበር።
Reference: ሷሒሕ። ቲርሚዚ፡ ፫፬፫፬