Loading...
በሁሉም ሁኔታዎች አልሀምዱሊላህ ማለት
Language: Amharic
እርሳቸው (ሶ.ዐ.ወ) አስደሳች ዜና ሲቀበሉ፣ እንዲህ ይሉ ነበር፡
اَلْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِيْ بِنِعْمَتِهِ تَتِمُّ الصَّالِحَاتُ
አልሀምዱ ሊላሂል-ለዚ ቢኒእመቲሂ ተቲሙስ-ሳሊሀት
ምስጋና ለአላህ ይሁን፣ በጸጋው መልካም ነገሮች ለሚፈጸሙት።
Reference: ሐሰን። ኢብን ማጃህ፡ ፫፸፻፫