Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ لَا تُؤَاخِذْنِيْ بِمَا يَقُوْلُوْنَ وَاغْفِرْ لِي مَا لَا يَعْلَمُوْنَ (وَاجْعَلْنِيْ خَيْرًا مِمَّا يَظُنُّوْنَ)
አላሁመ ላ ቱአኺዝኒ ቢማ የቁሉነ፣ ወግፊር ሊ ማ ላ የዕለሙነ [ወጅአልኒ ኸይረም-ሚማ የዙኑን]
አላህ ሆይ፣ በሚሉት ነገር አትያዘኝ፣ የማያውቁትንም ነገር ማርልኝ [እና ካሰቡት በላይ የተሻልኩ አድርገኝ]። ማንም ጻድቅ ብሎ ቢጠራቸው ወይም ቢያሞግሳቸው ይቸገሩ እንደነበር የሶሀቦች ልማድ ነበር። አንድ ሰው ቢያሞግሳቸው እንዲህ ይሉ ነበር- (ዱዓው ከላይ ተጠቅሷል)
Reference: ሷሒሕ። አዳቡ ሙፈረድ፡ ፯፷፩፣ ቅርፍ ክፍል (ሹዐቡ ኢማን ፬/፪፸፰)