Loading...
ለአላህ ብሎ የመውደድ ዱዓ (መስኑን ዱዓ)
Language: Amharic
أَحَبَّكَ الَّذِي أَحْبَبْتَنِي لَهُ
አሀበከል-ለዚ አህበብተኒ ለሁ
ያ ስለ እርሱ የወደድከኝ እርሱ ይውደድህ።
Reference: ሐሰን። አቡ ዳውድ፡ ፭፩፪፭